የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 7:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“አንተ የደግ ሰው ልጅ ነህ” ብሎ መረ​ቀው፤ የጦ​ቢ​ትም ዐይ​ኖች እንደ ጠፉ ነገ​ረው። የጦ​ቢ​ትም ዐይ​ኖች እንደ ጠፉ በሰማ ጊዜ አዝኖ አለ​ቀሰ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ቀጥሎም “ተባረክ ልጄ! የደግ አባት ልጅ ነህ። እንዲህ ያለ ብሩህና መልካም የሚሠራ ሰው ዐይኖቹን ማጣቱ እንዴት ያሳዝናል” አለ። በዘመዱ ጦቢያ አንገት ላይ ተጠምጥሞ አለቀሰ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 7:7
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች