ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 7:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሚስቱ አድናና ልጁ ሣራም አለቀሱ፤ በደስታም ተቀበሉዋቸው፤ በግ አርደውም፥ ማዕድ አቀረቡላቸው፤ እጅግም መሸ። ጦብያም አዛርያን፥ “አንተ ወንድሜ አዛርያ በጎዳና ያልኸኝን ነገር ተናገር፤ ነገሩም ይለቅ፥” አለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሚስቱ ኤድናም ስለ እርሱ አለቀሰች፥ ልጃቸው ሣራም አለቀሰች። ምዕራፉን ተመልከት |