ጽድቅን ከሠራሃት በመንገድህ ሁሉና በሠራኸው ሥራ ሁሉ ትከናወናለህ፤ ጽድቅንም ለሚሠሩዋት ሁሉ ይከናወንላቸዋል።
በእውነተኛነት ከሠራህ በምትሠራው ሥራ ሁሉ ይሳካልሃል፥ ጽድቅን የሚያደርጉ ሁሉ ይቃናላቸዋል፤