አስቦም እንዲህ አለ፥ “እነሆ ልሙት ብዬ ለመንሁ፤ እንግዲህ ልጄን ጦብያን ጠርቼ ሳልሞት የማልነግረው ለምንድን ነው?”
እንዲህ ሲልም አሰበ “እነሆ ልሙት ብዬ ለምኛለሁ፥ ከመሞቴ በፊት ልጄን ጦብያን ጠርቼ ስለ ብሩ ጉዳይ መንገር አለብኝ።”