እንዲህም አልሁ፥ “አቤቱ በሥራህ ሁሉ በቸርነትና በፍርድ፥ በሚገባ ጽድቅም አንተ እውነተኛ ነህ፤ አቤቱ አንተ በሚገባ ዓለምን ትገዛለህ።
“ጌታ ሆይ አንተ እውነተኛ ነህ፥ ስራዎችህም ትክክለኛ ናቸው፥ በመንገዶችህም ሁሉ ጸጋና እውነት ናቸው፥ የዓለምም ፈራጅ አንተ ነህ።