ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 3:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አስበኝ፤ ተመልከተኝም፤ በራሴ ኀጢአትና አንተን በበደሉ፥ ትእዛዝህንም ባልሰሙ በአባቶች ኀጢአት አትበቀለኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስለዚህ ጌታ ሆይ አስበኝ፥ ወደ እኔም ተመልከት፤ በኃጢአአቴ ምክንያት ወይም ሳላውቅ በአጠፋሁት ወይም አባቶቼ በአጠፉት አትቅጣኝ። ምዕራፉን ተመልከት |