የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በመ​ስ​ኮ​ቱም በኩል ጸለ​የች፤ እን​ዲ​ህም አለች፥ “አቤቱ አንተ ፈጣ​ሪዬ ቡሩክ ነህ፤ ቅዱ​ስና ክቡር ስም​ህም ለዘ​ለ​ዓ​ለም ይመ​ስ​ገን፤ ሥራ​ህም ሁሉ ለዘ​ለ​ዓ​ለሙ ክቡር ነው።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዚያ ሰዓት ወደ መስኮቱ እጆችዋን ዘርግታ እንዲህ ስትል ጸለየች፦ “መሐሪ አምላክ ሆይ፥ የተባረክ ነህ፥ ስምህ ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን፥ የሠራሃቸው ነገሮች በሙሉ ለዘለዓለም ይባርኩህ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች