የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በኀ​ጢ​አ​ታ​ችን ይገ​ር​ፈ​ናል፤ ዳግ​መ​ኛም ይቅር ይለ​ናል፤ በመ​ካ​ከ​ላ​ቸው ከበ​ተ​ነን ከአ​ሕ​ዛ​ብም ሁሉ ይሰ​በ​ስ​በ​ናል።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በኃጢአታችሁ ምክንያት ቢቀጣችሁም፥ በሁላችሁም ላይ ምሕረትን ያደርጋል፤ ተበታትናችሁ ከምትገኙባቸው አገሮች ሁሉ መካከል ይሰበስባችኋል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:5
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች