የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሚ​ጠ​ሉህ ሁሉ የተ​ረ​ገሙ ናቸው፤ የሚ​ወ​ድ​ዱህ ሁሉ ግን ለዘ​ለ​ዓ​ለሙ የተ​ባ​ረኩ ናቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የሚያዋርዱሽ ሁሉ የተረገሙ ይሁኑ፥ የሚያጠፉሽ ሁሉ፥ ግንቦችሽን የሚያፈርሱ ሁሉ፥ ህንፃዎችሽን የሚያወድሙ፥ ቤቶችሽን የሚያቃጥሉ ሁሉ የተረገሙ ይሁኑ። መልሶ የሚገነባሽ ግን ለዘለዓለም የተባረኩ ይሁኑ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች