ጦቢትም የደስታ መጽሐፍን ጻፈ፤ እንዲህም አለ፥ “ለዘለዓለሙ ሕያው የሚሆን፥ መንግሥቱም ለዘለዓለሙ የሆነ እግዚአብሔር ይመስገን።
ጦቢትም እንዲህ አለ፦ “ለዘለዓለም የሚኖር እግዚአብሔር ይባረክ፥ መንግሥቱ በዘመናት ሁሉ ይኖራልና።