ሲመጣም አየችው፤ ሄዳም አባቱን፥ “እነሆ፥ ልጅህ መጣ፤ ከእርሱም ጋር የሄደው ያ ሰው መጣ” አለችው።
ሐና ልጇ የሚመጣበትን መንገድ እየተመለከተች ተቀምጣ ነበር።