ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 11:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሐና ልጇ የሚመጣበትን መንገድ እየተመለከተች ተቀምጣ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሲመጣም አየችው፤ ሄዳም አባቱን፥ “እነሆ፥ ልጅህ መጣ፤ ከእርሱም ጋር የሄደው ያ ሰው መጣ” አለችው። ምዕራፉን ተመልከት |