ጦብያም፥ “አይሆንም፥ ወደ አባቴ እሄድ ዘንድ አሰናብተኝ እንጂ” አለው።
ራጉኤል ወዲያውኑ ሚስቱን ሣራን ለጦብያ አስረክበው፥ በተጨማሪም የንብረቱ ሁሉ ግማሽ፥ ወንድና ሴት አገልጋዮች፥ በሬዎችና በጐች፥ አህዮችና ግመሎች፥ ልብሶች፥ ገንዘብና የቤት ዕቃዎች ሰጠው።