ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 10:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ራጉኤል ወዲያውኑ ሚስቱን ሣራን ለጦብያ አስረክበው፥ በተጨማሪም የንብረቱ ሁሉ ግማሽ፥ ወንድና ሴት አገልጋዮች፥ በሬዎችና በጐች፥ አህዮችና ግመሎች፥ ልብሶች፥ ገንዘብና የቤት ዕቃዎች ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ጦብያም፥ “አይሆንም፥ ወደ አባቴ እሄድ ዘንድ አሰናብተኝ እንጂ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |