የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እኔ ጦቢት በሕ​ይ​ወቴ ዘመን በጽ​ድ​ቅና በቅ​ን​ነት መን​ገድ ሄድሁ፤ ወደ አሶር ከተማ ወደ ነነዌ ከእኔ ጋር ለመጡ ወን​ድ​ሞ​ችና ወገ​ኖች ብዙ ምጽ​ዋ​ትን አደ​ረ​ግሁ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እኔ ጦቢት በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእውነት መንገድና በጽድቅ ሄድሁ፤ ወደ አሦር አገር ወደ ነነዌ ከኔ ጋር ተማርከው ለመጡት ወንድሞቼና ወገኖቼ ብዙ መጽውቻለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:3
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች