Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 እኔም ሕፃን ሆኜ ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ጋር በሀ​ገሬ ሳለሁ የአ​ባቴ የን​ፍ​ታ​ሌም ወገ​ኖች ሁሉ፥ እስ​ራ​ኤ​ልም ሁሉ በእ​ርሷ ይሠዉ ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከእ​ስ​ራ​ኤል ነገድ ሁሉ ከመ​ረ​ጣት የል​ዑል ቤተ መቅ​ደስ ለት​ው​ልድ ሁሉ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ከታ​ነ​ጸ​ባ​ትና ከተ​ቀ​ደ​ሰ​ባት ከኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ወጥ​ተው ካዱ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 በአገሬ እስራኤል ምድር በነበርኩበት ጊዜና ገና ወጣት ሳለሁ፥ የአባቶቼ የናፍታሊ ወገኖች በሙሉ የዳዊትን ቤትና ኢየሩሳሌምን ጥለው ሄዱ። ይህች ከተማ ከእስራኤል ነገዶች በሙሉ ተመርጣ፥ የእግዚአብሔር ማደሪያ በሆነው በቤተ መቅደሱ፥ የእስራኤል ነገዶች መሥዋዕት እንዲያቀርቡባት፥ ለትውልድ ሁሉ ለዘለዓለም ተቀድሳና ታንፃ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:4
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች