ከሞትም አዳንኸኝ፤ መከራ ከሚመጣበት ቀንም አዳንኸኝ፥ ስለዚህ ነገር እገዛልሃለሁ፥ አመሰግንሃለሁም። አቤቱ ስምህንም አመሰግናለሁ።
ለዚህም አመሰግንሃለሁ፤ እወድስሃለሁ፥ የጌታንም ስም እባርካለሁ።