Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 51:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ለዚህም አመሰግንሃለሁ፤ እወድስሃለሁ፥ የጌታንም ስም እባርካለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ከሞ​ትም አዳ​ን​ኸኝ፤ መከራ ከሚ​መ​ጣ​በት ቀንም አዳ​ን​ኸኝ፥ ስለ​ዚህ ነገር እገ​ዛ​ል​ሃ​ለሁ፥ አመ​ሰ​ግ​ን​ሃ​ለ​ሁም። አቤቱ ስም​ህ​ንም አመ​ሰ​ግ​ና​ለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 51:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች