ሕዝቅያስም ከተማውን አጸና በመካከልዋም ውኃን አስገባ፤ ዓለቱንም በብረት ቈፈረ፤ የውኃ መስኖ አሠራ።
ሕዝቅያስ ከተማውን በምሽግ አጠናከረ፥ የውኃ ማከፋፈያም አዘጋጀ፥ ቋጥኙን በብረት ፈልፍሎ ዋሻ ሠራ፤ በዚህያም የማጠራቀሚያ ገንዳዎች ገነባ።