ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሕዝቅያስ ከተማውን በምሽግ አጠናከረ፥ የውኃ ማከፋፈያም አዘጋጀ፥ ቋጥኙን በብረት ፈልፍሎ ዋሻ ሠራ፤ በዚህያም የማጠራቀሚያ ገንዳዎች ገነባ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሕዝቅያስም ከተማውን አጸና በመካከልዋም ውኃን አስገባ፤ ዓለቱንም በብረት ቈፈረ፤ የውኃ መስኖ አሠራ። ምዕራፉን ተመልከት |