ኀጢአታቸውም ፈጽሞ በዛ፥ ከሀገራቸውም አስወጥቶ ሰደዳቸው።
የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም እስራኤልን አሳሳተ፥ ኤፍሬምንም በክፋት መንገድ መራው፤ ከዚያም ወዲህ ኃጢአታቸው እጅግ በረከተ፤ ከሀገራቸውም እስኪወጡ አደረሳቸው፤