ከእርሱ አስቀድሞ እንደ እርሱ የሆነ ማንነው? እርሱ እግዚአብሔርም ጠላቶቹን ተዋጋለት።
የእርሱን ያህል ቆራጥነት ከቶ ያሳየ ይኖራልን? የእግዚአብሔርን ጦርነቶች የመራ እርሱ ነው።