ሁሉ ከምድር ተፈጠረ፤ መመለሻውም ወደ ምድር ነው፤ ኀጢአተኞችም እንዲሁ ከርግማን ወደ ጥፋት ይሄዳሉ።
ከመሬት የተገኘ ሁሉ፥ ወደ እርሷ ይመለሳል፤ ክፉዎችም እንዲሁ ከእርግማን ወደ ጥፋት ያመራሉ።