የብልህ ሰው ልቡና ምሳሌን ይተረጕማል፤ የዐዋቂ ሰው ጆሮም ጥበብ መስማትን ትወዳለች።
ሐሳበ ግትር መከራ ይበዛበታል፤ ኃጢአተኛ በኃጢአት ላይ ኃጢአት ይከምራል።