የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ዘኍል 2:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በእ​ነ​ር​ሱም አጠ​ገብ የሚ​ሰ​ፍሩ የይ​ሳ​ኮር ነገድ ይሆ​ናሉ፤ የይ​ሳ​ኮ​ርም ልጆች አለቃ የሰ​ገር ልጅ ናት​ና​ኤል ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከእነዚህ ቀጥሎ የይሳኮር ነገድ ይሰፍራል፤ የይሳኮር ሕዝብ አለቃ የሶገር ልጅ ናትናኤል ሲሆን፣

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእነርሱም አጠገብ የሚሰፍሩ የይሳኮር ነገድ ይሆናሉ፤ የይሳኮርም ልጆች አለቃ የሶገር ልጅ ናትናኤል ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በእርሱም አጠገብ የሚሰፍሩት የይሳኮር ነገድ ይሆናሉ፤ የይሳኮር መሪም የጾዓር ልጅ ናትናኤል ነበር፤

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በእነርሱም አጠገብ የሚሰፍሩ የይሳኮር ነገድ ይሆናሉ፤ የይሳኮርም ልጆች አለቃ የሶገር ልጅ ናትናኤል ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት



ዘኍል 2:5
8 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከይ​ሳ​ኮር የሰ​ገር ልጅ ናት​ና​ኤል፥


በይ​ሳ​ኮ​ርም ልጆች ነገድ ሠራ​ዊት ላይ የሰ​ገር ልጅ ናት​ና​ኤል አለቃ ነበረ።


የተ​ቈ​ጠሩ ሠራ​ዊ​ቱም ሰባ አራት ሺህ ስድ​ስት መቶ ነበሩ።


የተ​ቈ​ጠሩ ሠራ​ዊ​ቱም አምሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።


በሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ቀን የይ​ሳ​ኮር አለቃ የሰ​ገር ልጅ ናት​ና​ኤል አቀ​ረበ።


ለደ​ኅ​ን​ነ​ትም መሥ​ዋ​ዕት ሁለት ጊደ​ሮች፥ አም​ስት አውራ በጎች፥ አም​ስት አውራ ፍየ​ሎች፥ አም​ስት የአ​ንድ ዓመት እን​ስት የበግ ጠቦ​ቶች አቀ​ረበ፤ የሰ​ገር ልጅ የና​ት​ና​ኤል መባ ይህ ነበረ።