ስለዚህ ዕወቅ፤ አስተውልም፤ ኢየሩሳሌምን መጠገንና መሥራት ትእዛዙ ከሚወጣበት ጀምሮ እስከ ንጉሥ ክርስቶስ ድረስ ሰባት ሱባዔና ስድሳ ሁለት ሱባዔ ይሆናል፤ ጎዳናዋና ቅጥርዋ ተመልሶ ይሠራል፤ ጊዜውም ይፈጸማል።