ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 9:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ከስድሳ ሁለት ሱባዔ በኋላም መሢሕ ይገደላል፤ በእርሱም ዘንድ ፍትሕ የለም፤ ከሚመጣውም አለቃ ጋር ከተማዪቱንና መቅደሱን ያጠፋል፤ ፍጻሜውም በጎርፍ ይሆናል፤ እስከ መጨረሻም ድረስ ጦርነት ይሆናል፤ ጥፋትም ተቀጥሮአል። ምዕራፉን ተመልከት |