ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 9:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 “ዐመፃን ይጨርስ፥ ኀጢአትንም ይፈጽም፥ በደልንም ያስተሰርይ፥ የዘለዓለምንም ጽድቅ ያገባ፥ ራእይንና ትንቢትን ያትም፥ ቅዱሰ ቅዱሳኑንም ይቀባ ዘንድ በሕዝብህና በቅድስት ከተማህ ላይ ሰባ ሱባዔ ተቀጥሮአል። ምዕራፉን ተመልከት |