የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




2 ሳሙኤል 11:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሴቲ​ቱም አረ​ገ​ዘች፤ ወደ ዳዊ​ትም “አር​ግ​ዤ​አ​ለሁ” ብላ ላከ​ች​በት።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሴቲቱ ፀነሰች፤ ለዳዊትም፣ “አርግዣለሁ” ብላ ላከችበት።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሴቲቱ ፀነሰች፤ ለዳዊትም፥ “አርግዣለሁ” ብላ ላከችበት።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከጊዜ በኋላም መፅነስዋን ስለ ተገነዘበች መልእክት ልካ ለዳዊት ነገረችው።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሴቲቱም አረገዘች፥ ወደ ዳዊትም፦ አርግዤአለሁ ብላ ላከችበት።

ምዕራፉን ተመልከት



2 ሳሙኤል 11:5
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ዳዊ​ትም ወደ ኢዮ​አብ፦ ኬጤ​ያ​ዊ​ውን ኦር​ዮን ወዲህ ላከው ብሎ ላከ። ኢዮ​አ​ብም ኦር​ዮን ወደ ዳዊት ላከው።


ባሏ ቅንዐትንና ቍጣን የተመላ ነውና፥ በፍርድ ቀን አይራራለትም።


“ማና​ቸ​ውም ሰው ከሌላ ሰው ሚስት ወይም ከባ​ል​ን​ጀ​ራው ሚስት ጋር ቢያ​መ​ነ​ዝር አመ​ን​ዝ​ራ​ውና አመ​ን​ዝ​ራ​ዪቱ ፈጽ​መው ይገ​ደሉ።


“ማና​ቸ​ውም ሰው ከሌላ ሰው ሚስት ጋር ተኝቶ ቢገኝ፥ አመ​ን​ዝ​ራ​ውና አመ​ን​ዝ​ራ​ዪቱ ሁለ​ታ​ቸው ይገ​ደሉ፤ እን​ዲ​ሁም ክፉ​ውን ነገር ከእ​ስ​ራ​ኤል ታስ​ወ​ግ​ዳ​ለህ።