ምሳሌ 6:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ባሏ ቅንዐትንና ቍጣን የተመላ ነውና፥ በፍርድ ቀን አይራራለትም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ቅናት የባልን ቍጣ ይቀሰቅሳልና፤ በሚበቀልበትም ጊዜ ምሕረት አያደርግም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ቅንዓት ለሰው የቁጣ ትኩሳት ነውና፥ በበቀልም ቀን አይራራለትምና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ቅናት የባልን ቊጣ ያነሣሣል፤ በሚበቀልበትም ጊዜ አይራራም። ምዕራፉን ተመልከት |