የፈጠራችሁ እግዚአብሔርን የማታውቁ፥ ትእዛዙንና ቃሉንም የማትጠብቁ አንተና እንደ አንተ ያሉት ወዮላችሁ! በሲኦል ጭንቅም ተይዛችሁ በተገረፋችሁ ጊዜ በማይረባ ጸጸት ትጸጸቱ ዘንድ አላችሁና።