መሪ እንዲሆነው፥ ከመረጣቸውና ፈቃዱን ከአደረጉ ከእስራኤል ወገኖችም እንዳይለየው ሁልጊዜ ወደ እስራኤል ፈጣሪ ወደ እግዚአብሔር ይጸልይ ነበር።