በሕጉና በሥርዐቱ በኖሩ ጊዜ፥ እግዚአብሔርም ቸል ብሎ በጠላቶቻቸው እጅ ባልጣላቸው ጊዜ፥ መቃቢስም እንደ እነርሱ በመንገዱ ሁሉ በጎ ሥራ ይሠራ ነበር።