መስጊዳቸውን፥ ጥንቆላቸውንና ጣዖቶቻቸውን፥ ጧትና ማታ ከሰቡት ከፍየሎች ጠቦቶችና ከበጎች መንጋዎች፥ ለጣዖታቱ የሚሠዋውን መሥዋዕቱንና ወይኑንም ያጠፋ ነበር።