አሁንም ስለ ወለድኻቸው ስለ እነዚህ ልጆች ከአንተ ጋራ ያለውን ቃል ኪዳኔን እጠብቃለሁ፤ ስለ ሠራኸው ኀጢአትህም ያደረግኸውን ንስሓ እቀበላለሁ ይላል ሁሉን የሚችል የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር።”