ቍጣዬን አነሣሥተሃልና፥ ፈጣሪህንም አላወቅህምና እኔም የአንተ የሆነውን ሁሉ ቸል እለዋለሁ፤ በአንባህም ሁሉ ላይ የሚጠጋውን አላስቀርም።