ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 2:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አሁንም ከሠራኸው ክፋት ሁሉ ተመለስ፤ ብትመለስ፥ በእግዚአብሔርም ፊት ፈጽመህ በልቅሶና በኀዘን ብትናዘዝ፥ በንጹሕ ልቡናም ወደ እርሱ ብትለምን በፊቱ የሠራኸውን ኀጢአትህን ሁሉ እግዚአብሔር ይቅር ይልሃል።” ምዕራፉን ተመልከት |