ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 2:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አንገትህን አደንድነሃልና ራስህንም በከተማዬ ላይ ከፍ ከፍ አድርገሃልና፥ ይህን ነገር እንደ ዐይን ጥቅሻ ፈጥኜ ባደረግሁ ጊዜ እኔ ፈጣሪህ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቀኛለህ፤ አንተ በፊቴ እሳት እንደሚበላው በነፋስ ፊት እንዳለ ሣር ነህና፥ ዓውሎ ነፋስም ከምድር አፍሶ እንደሚበትነው ትቢያ ነህና አንተ በእኔ ዘንድ እንዲሁ ነህ። ምዕራፉን ተመልከት |