ቍጣዬን አነሣሥተሃልና፥ የልብ በሽታን አመጣብሃለሁ፤ የሚረዳህም ታጣለህ፤ ስም አጠራርህንም ከምድር እስካጠፋው ድረስ ከእጄ አታመልጥም።