ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 2:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የብረት ልብስ እለብሳለሁ፤ የጦር መወርወርና የቀስትም መንደፍ አይችለኝም ትላለህን? የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔርም የምበቀልህ በጦር መወርወር አይደለም ይላል፤ ነገር ግን ከጦር መወርወርና ከቀስት ንድፈት የሚከፋ ጽኑ የልብ በሽታን፥ እከክንና ቍርጥማትን አመጣብሃለሁ፤ ምዕራፉን ተመልከት |