ከሰማርያ ጀምሮ እስከ ኢየሩሳሌም አደባባይ ድረስ፥ እስከ አውራጃዋም ሁሉ ድረስ ሰፍረዋልና ከጥቂቶች በቀር ሳያስቀሩ በጦር ገደሉ። ኤዶማውያንና ሶርያውያን፥ አማሌቃውያንም የኢየሩሳሌምን ከተማ ካጠፋው ከሞዓብ ሰው ከመቃቢስ ጋር አንድ ሆነዋልና።