ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 መቃቢስ አይሁድን በሶርያ በሁለቱ ወንዞች መካከል አግኝቶ ከኢያቦቅ ጀምሮ እስከ ኢየሩሳሌም አደባባይ ድረስ በሸለቆዎቻቸው እንደ ገደላቸው፥ ቅድስቲቱንም ከተማ እንዳጠፋት የሚናገር መጽሐፍ ይህ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |