ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 1:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የእስራኤልም ልጆች በበደሉ ጊዜ ሞዓባዊውን መቃቢስን አስነሣባቸው፤ እርሱም ሁሉን በሰይፍ ገደላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |