የቤተ መቅደሱም ሹሞች ኬልቅያስ፥ ዘካርያስና ሲሉያስ ለካህናቱ ለፋሲካ በዓል ሁለት ሺህ ስድስት መቶ በጎችንና ሦስት መቶ በሬዎችን ሰጧቸው።