ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 መሳፍንቱም ኢኮንያስና ሳሚያስ፥ ወንድሙ ናትናኤልና ሲብያስ፥ ኪያሎስና ኢዮራም ለሌዋውያን ለፋሲካቸው ሺህ በጎችንና ሰባት መቶ በሬዎችን ሰጧቸው። ምዕራፉን ተመልከት |