ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ኢዮስያስም በዚያ ለነበሩ ሰዎች ሠላሳ ሺህ ፍየሎችንና በጎችን፥ ሦስት ሺህ በሬዎችንም ሰጣቸው፤ እንደዚሁም ለሕዝቡ፥ ለካህናቱና ለሌዋውያኑም ከንጉሥ ቤት አዝዞ ሰጠ። ምዕራፉን ተመልከት |