የዘላለማዊ ብርሃን ነጸብራቅ፤ የእግዚአብሔር ሥራ መስተዋት፤ የደግነቱም ምስል ናትና።
የቀዳማዊ ብርሃን ነጸብራቅ ናትና፥ የማትጨልም የእግዚአብሔር የሥራው መስታዋትም ናትና፥ የቸርነቱም አርኣያ ናትና።