ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 7:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እርሷ የእግዚአብሔር ኃይል እስትንፋስ ነች፤ የኃያሉ አምላክ ክብርም መግለጫ ነች፤ ስለዚህም ያልነጻ ነገር በውስጧ ሊገባ አይችልም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የእግዚአብሔር የኀይሉ እስትንፋስ ናትና፥ አርአያው የታወቀ፥ ክቡርና ንጹሕ የሆነ የኀያል አምላክ የክብሩ መገለጫ ናት። ስለዚህ የሚያገኛት ምንም ርኵሰት የለም። ምዕራፉን ተመልከት |