እናንተ ነገሥታታ፥ ንግግሬ ሁሉ ለእናንተ ነው፤ ጥበብን ተማሩ፥ ራሳችሁንም ከውድቀት አድኑ።
ክፉዎችና ግፈኞች መኳንንት ሆይ፥ ጥበብን እንድታውቁና እንዳትሰነካከሉ ነገሬ ለእናንተ ነው።