ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የተቀደሱትን ሕጐች በቅድስና የሚጠብቁ፥ ቅዱሳን ይባላሉ፤ ከእነርሱ መማር በውስጣቸው ያለውን መከላከያም ማወቅ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እውነተኛ ትእዛዙን ዐውቀው የሚጠብቁ በእውነት ይከብራሉና የተማሯትም ሰዎች ምሕረትን ያገኛሉና። ምዕራፉን ተመልከት |